ኢሰመጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚያሳስቡት ገለፀ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ኢሰመጉ/ በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች እየተፈጸሙ ያሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሚያሳስቡት ገለፀ። ጉባዔው ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ በንጹሃን ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች፣ ግድያዎች፣ ማፈናቀሎችና የመሰረተ ልማት አቅርቦት መስተጓጎል በበርካታ ክልሎች እየታዩ ናቸው ብሏል። ኢሰመጉ በኦሮሚያ፣ አማራ፣አፋር፣ ትግራይ እና ሶማሌ በአጠቃላይ በአምስት ክልሎች የሰብዓዊ መ…