በኢትዮጵያ 3ኛ ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አስግቷል

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የቫይረሱ ወረርሽኝ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ቫይረሱ በኢትዮያ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛው ዕለታዊ የተጠቂዎች ቁጥር ባለፈው ቅዳሜ መመዝገቡንም ያስታወሱት ሚኒስትሯ፣ በቫይረሱ የመያዝ ምጣኔ ቢበዛ 3 ከመቶ ከነበረበት ወደ 12 በመቶ ማደጉን ተናግረዋል፡፡ አሁን ላይ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት በተ…