ክርስቲያኖ ሮናልዶ ላይ የቀረበው የደፍሮኛል ውንጀላ ናይኪ እጅጉን እንዳሳሰበው ገለፀ

ግዙፉ የአሜሪካው የስፖርት ትጥቆች አምራች ናይኪ ከፓርቹጋላዊው እግር ኳስ ተጫዋች ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የ1 ቢሊየን ዶላር የስራ ስምምነት ውል አለው።