የኦነግ ታጣቂዎች ትጥቅ አልፈቱም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 24/2011) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር/ኦነግ/ ታጣቂዎች በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ትጥቅ አለመፍታታቸውን አንድ ከፍተኛ የኦነግ አመራር ገለጹ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትም ኦነግ በገባው ቃል መሰረት ታጣቂዎቹን ወደ ካምፕ እንዲያስገባም ጥሪ አቅርቧል። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገጠር አደረጃጀት ሃላፊና የኦዴፓ ስራ አስፈጻሚ አቶ አዲሱ አረጋ “በኦነግ ስም ታጥቀው በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱትን በትዕግስትና በብስለት እያየን ነው” በማለት ከሰሞኑ …

The post የኦነግ ታጣቂዎች ትጥቅ አልፈቱም ተባለ appeared first on ESAT Amharic.