ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ90 ሺሕ በለጠ

ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 90 ሺህ መድረሱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።ተፈናቃዮቹ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ በተለያዩ ቦታዎች ተጠልለዉ እንደሚገኙ ኮሚሽኑ ገልጾ፤ እነሱን ለመደገፍ ህብረተሰቡና ለጋሾች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል። …