ግሎባል አልያንስ ከቤንሻንጉል ለተፈናቀሉ ዜጎች የገንዘብ ማሰባብሰብ ዘመቻ ጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 23/2011) ግሎባል አልያንስ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ለተፈናቀሉ ከ70ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የገንዘብ ማሰባብሰብ ዘመቻ በይፋ መክፈቱን አስታወቀ። አለም ዓቀፍ መብት ለኢትዮጵያውያን ግሎባል አሊያንስ በጎ ፈንድ ሚ አማካኝነት ለከፈተው ዘመቻ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪውን አቅርቧል። በሌላ በኩል የአዲስ አበባ ወጣቶች ከብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመነጋገር ለቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቃዮች የተለያዩ የምግብና የአልባሳት …

The post ግሎባል አልያንስ ከቤንሻንጉል ለተፈናቀሉ ዜጎች የገንዘብ ማሰባብሰብ ዘመቻ ጀመረ appeared first on ESAT Amharic.