ዘርፈ ብዙ ችግሮች የቀፈደዱት የሥጋ ኢንዱስትሪ

የኢትዮጵያ የሥጋ ኢንዱስትሪ የገጠሙትን ችግሮች ለመቅረፍ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የቁም እንስሳት ማቆም እንደሚገባት የኢትዮጵያ ስጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የሰራው ጥናት ጠቁሟል። ጥናቱ በሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት ውይይት ይደረግበታል።…