ከጥንት ሮማውያን እስከ ትዊተር የደረሰው የ# ምልክት

”ሃሽታግ” (#) የማህበራዊ ሚዲያ ቋንቋ ቢሆንም ወደ ኋላ ሄዶ ታሪክ ለመዘዘና ላጣቀሰ ሮማውያን ይጠቀሙበት እንደነበር ይረዳል።