በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች እንደተገደሉ እና ከስድሳ ሺህ የሚበልጡ ዜጎች እንደተፈናቀሉ በሚነገርበት በአሁኑ ወቅት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ወታደሮች ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ካምፕ እንዲገቡ መመሪያ ተላለፈ።

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች እንደተገደሉ እና ከስድሳ ሺህ የሚበልጡ ዜጎች እንደተፈናቀሉ በሚነገርበት በአሁኑ ወቅት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ወታደሮች ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ካምፕ እንዲገቡ መመሪያ ተላለፈ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ/ም ) በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በፈጸሙት ትንኮሳ የተቀሰቀሰ ነው የተባለውና ለሳምንት የዘለቀው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ግጭት እስካሁን ቁርጥ ያለ እልባት አላገኘም። …

The post በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት በርካቶች እንደተገደሉ እና ከስድሳ ሺህ የሚበልጡ ዜጎች እንደተፈናቀሉ በሚነገርበት በአሁኑ ወቅት፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ወታደሮች ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ካምፕ እንዲገቡ መመሪያ ተላለፈ። appeared first on ESAT Amharic.