በወልቃይት ከፍተኛ ወከባና እስር እየተፈጸመ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 22/2011) በወልቃይት ከፍተኛ ወከባና እስር እየተፈጸመ መሆኑ ተገለጸ። ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በወልቃይት የአማራ ተወላጆች ላይ የሚያደርሰው ወከባ ድብደባና እስር በመሸሽ በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች መሰደዳቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ሰሞኑን ከ100 በላይ የአማራ ተወላጆች ከወልቃይ ተፈናቅለው ዳንሻ መግባታቸውም ታውቋል። ሌሎች ወደ 50 የሚሆኑትም ወደ አብደራፊ መሸሻቸውን ተፈናቅዮቹ ገልጸዋል። ህወሀት ወልቃይት የትግራይ ነው፣ ወልቃይትን ለማዳን …

The post በወልቃይት ከፍተኛ ወከባና እስር እየተፈጸመ ነው appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE