የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ቅርንጫፍ እና የወልድያ ሆስፒታል በሕወሓት ወራሪ ዘረፋ ተፈፀመበት።

የሕወሓት ወራሪ የወልድያ ሆስፒታልን የህክምና መሳሪያና መድሀኒቶች በኦራል ዘርፈው ወስደዋል። የወልድያና አካባቢዋ ህብረተሰብ በቋሚነት የሚወስዱት መድሀኒት በመቋረጡ ህመምተኞች ህይወታቸውን እያጡ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ቅርንጫፍ በሕወሓት ወራሪ ዘረፋ ተፈፀመበት። የሕወሓት ወራሪዎች በ1982 ዓ•ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ቅርንጫፍን በዘረፉት ገንዘብ ኢፈርትን መመስረታቸው ይታወቃል።
መርሳ ላይ እየተደረገ ያለው ጭፍጨፋ በትግሬ ወራሪዎች ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የታቀደ እቅድ ነው የሚመስለው።