የኢህአዴግ ጉባዔ እና የሀዋሳ ነዋሪዎች ትጽቢት

11ኛው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ ኢህአዴግ  ጉባዔ በነገው ዕለት ይጀመራል። ከመስከረም 23 እስከ መስከረም 25 በሀዋሳ ከተማ የሚካሄደው  ድርጅታዊ ጉባዔ ሃገራዊ አንድነት፤ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ርዕስ እንደሚወያይ ተገልጿል። ህዝብ ከጉባዔው ምን ይጠብቃል?…