በቤንሻንጉል ጉምዝ በተፈጠረ ግጭት ከ50 ሺህ ሰዎች በላይ ሲፈናቀሉ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ተሰማ

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በታጣቂዎች በደረሰ ጥቃት 4 የካማሼ ዞን አመራሮች ከተገደሉ በኋላ ክልሉን ከኦሮሚያ ጋር ከሚያዋስኑ ቀበሌዎች በርካቶች እየተፈናቀሉ መሆኑን የአካባቢው ባለስልጣናት ለቢቢሲ ተናግረዋል።…