የሳማንታ ፓወር የኢትዮጵያ ጉዞ

በነገው ዕለት አዲስ አበባ እንደሚገቡ የሚጠበቁት የዩኤስኤድ አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር፣ በትግራይ ክልል ረሃብን ለመከላከል የተሟላ እና ያልተገደበ ሰብዓዊ ተደራሽነት እንዲፈቀድ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ግፊት ማድረግ የጉዟቸው ዓላማ እንደሆነ አስቀድመው ገልጸዋል፡፡ ይሁን እና የሚያደርጉት ግፊት ስለሚያካትታቸው ነጥቦች የተባለ ነገር የለም፡፡

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ግን በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት…