በብአዴን ጉባኤ ላይ የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች አልተገኙም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 18/2011) በባህርዳር እየተካሄደ ባለው የብአዴን ጉባኤ የለውጥ አደናቃፊ የሚባሉት የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች አልተገኙም ተባለ። በጉባኤው ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ጨምሮ ብአዴንን ሲያሽከረክሩት የነበሩት አንጋፍዎቹ የአመራር አባላት አለመገኘታቸው ታውቋል። በ12ኛው የብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ አልተገኙም ከተባሉት አባላት መካከልም አቶ ከበደ ጫኔና አቶ አዲሱ ለገሰ ይገኙበታል። የብአዴንን ጉባኤ በፕሬዝዲየም አባልነት …

The post በብአዴን ጉባኤ ላይ የቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች አልተገኙም ተባለ appeared first on ESAT Amharic.