በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ።

በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ። ( ኢሳት ዜና መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ/ም ) የሃረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የደረቅ እና እርጥብ ቆሻሻን የማስወገድ ሥራውን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በማቋረጡ ከተማዋ በከፍተኛ የቆሻሻ ክምር እየተዋጠች ነው። ይህን ተከትሎ በከተማዋ ያጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ ይነሳል የሚል ስጋት በነዋሪዎቹ ዘንድ አሳድርዋል። በ4ኛ፣ ሸንኮር፣ …

The post በሃረር ከተማ ያለው የቆሻሻ ክምችት አስጊ ደረጃ ላይ ደረሰ። appeared first on ESAT Amharic.