የዓለም የቱሪዝም ቀን በጋምቤላ ተከበረ

የዓለም የቱሪዝም ቀን በኢትዮጵያ ዘንድሮ በርካታ የተፈጥሮ ሐብት በሚገኝበት የጋምቤላ ክልል ላለፉት ሶስት ቀናት ተከብሯል። በክልሉ የአገር ጎብኚዎችን ቀልብ የሚስቡ በርካታ መዳረሻዎች ቢኖሩም የመሰረተ-ልማት እጥረትን የመሰሉ ችግሮች ለዘርፉ ፈተና ሆነዋል። ነጃት ኢብራሒም የክልሉን ኃላፊ በበዓሉ አከባበር ላይ አነጋግራቸዋለች። …