በኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት ያለውጤት ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 17/2011) በኢትዮጵያና በግብጽ እንዲሁም በሱዳን መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት ያለውጤት መጠናቀቁን የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር ገለጹ። የሕዳሴውን ግድብ መሙላት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በግብጽና በኢትዮጵያ መካከል የተፈጠረው ልዩነት ሊጠብ ባለመቻሉ ስብሰባው የተጨበጠ ውጤት እንዳልተገኝበትም አመልክተዋል። የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር ሚስተር ሙሐመድ አብዱል አቲ ለግብጽ መንግስታዊ የዜና አገልግሎት መና እንደተናገሩት ሶስቱ ሐገራት የተጨበጠ ነገር ላይ ባይደርሱም ቀጣይ …

The post በኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን መካከል ሲካሄድ የቆየው ውይይት ያለውጤት ተጠናቀቀ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE