የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሜሱት ኦዚልን ደገፉ

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ኤርዶዋን ከእሳቸው ጋር ፎቶ በመነሳቱ ኦዚል ላይ እየደረሰበት ያለው ትችት ተገቢ እንዳልሆነ ገለጹ።