መስቀል በቤተ-ጉራጌ

ከወጣቶች በሰው እስከሚደገፉ አዛውንቶች ድረስ የመስቀል ሰሞን ሀገር ቤት የመግባታቸው ነገር አያጠያቅም፡፡ በዓሉም ከአስር ቀናት በላይ በድምቀት ይከበራል።…