ወቅታዊዉ ግጭትና የደም ልገሳ

በተለያዩ አካባቢዎች  በተፈጠረዉ ግጭት ሳቢያ የደም እጥረት እያጋጠመ መሆኑን ብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት አስታወቀ።
በግጭቱ  ደም የሚያስፈልጋቸዉ ተጎጅዎች  መበራከት እንዲሁም   መደበኛዉ  የደም ልገሳ ተግባር መስተጓጎል  ለእጥረቱ  ምክንያቶች መሆናቸዉ ተጠቅሷል።…