በቁማር፤ በሃሺሻ፤ በጫት፤ ቤቶች ላይ ርምጃ ተወስዶአል

የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን: 1,200 ወጣቶች ጦላይ መላካቸዉን ፤ 174 በሕግ የሚጠየቁ ተጠርጣሪዎችን ማሰሩን እንዲሁም ፤ ሕገወጥ ቁማር ቤቶች ፣ ጫት ቤቶች ሺሻ ቤቶች ርምጃ መወሰዱን አስታወቀ ።…