አኳሪየስ፦ ከሊቢያ ወደ አውሮፓ የሚገቡ ስደተኞችን የምትታደገው መርከብ ፈቃዷን ተነጠቀች

በሜድትራኒያናን ባህር ላይ በመሆን በአደገኛ ጀልባዎች የሚጓዙ ለአደጋ የተጋለጡ አፍሪካዊያን ስደተኞችን ህይወት በማትረፍ የምትታወቀው አኳሪየስ የተሰኘች መርከብ የሥራ ፈቃዷ እንዲሰረዝ ተደረገ።…