የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በመላ ሃገሪቱ የሕግ የበላይነት ይከበር አለ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 11/2011) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/አብን/በመላ ሃገሪቱ የሕግ የበላይነት እንዲከበር ጥሪ አቀረበ። ንቅናቄው የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ ከሕግ አግባብ ውጭ ከአማራ ክልል የተወሰዱ መሬቶች እንዲመለሱ፣እንዲሁም ይህንን የመብት ጥያቄ ባነሱ ወገኖች ላይ የሚደርሰው እስር፣እንግልትና ማፈናቀል ይቁም ሲልም ጥሪ አቅርቧል። በመተከል፣በጅጅጋ፣በቡራዩና አካባቢው እንዲሁም በጉራጌ ዞን ማረቆና ወለኔ ለተከሰተው ግጭትና እልቂት  መንግስት ህግና ስርአት የማስከበር ግዴታውን …

The post የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በመላ ሃገሪቱ የሕግ የበላይነት ይከበር አለ appeared first on ESAT Amharic.