በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ በተገለበጠች ጀልባ የበርካቶች ሕይወት አለፈ

ታንዛኒያ ውስጥ ቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አሳፍራ ስታጓዝ የነበረች ጀልባ በመገልበጧ ቢያንስ 86 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ።