እስራኤል 1ሺ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ ሃገሯ ልታስገባ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 10/2011) የእስራኤል መንግስት 1ሺ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ ሃገሯ ለማስገባት መወሰኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታናሁ ገለጹ። ወደ እስራኤል ለመግባት በኢትዮጵያ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት 8ሺ ያህል ቤተእስራኤላውያን መሆናቸውን መረጃዎች አመልክተዋል። ነገር ግን የእስራኤል መንግስት የፈቀደው ለአንድ ሺ ሰዎች ብቻ መሆኑ በመብት ተሟጋቾች ዘንድ ተቃውሞን አስከትሏል። “ዘ ሪፐብሊክ”የተባለው ዲጂታል ሚዲያ እንደዘገበው የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ …

The post እስራኤል 1ሺ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ ሃገሯ ልታስገባ ነው appeared first on ESAT Amharic.