ላይቤሪያ እንደታተመ ጠፋ ያለችው 60 ሚሊዮን ዶላር እያወዛገበ ነው

ላይቤሪያ ከወራት በፊት በውጭ ሃገር ያሳተመቸውና 60 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ገንዘቧ ወደ ማእከላዊ ባንኳ መግባት ሲኖርበት በዚያው በመጥፋቱ 15 ባለስልጣናት ላይ ከአገር ያለመውጣት እገዳ ጥላ ምርመራ እያደረገች ነው።…