ቀን ቀን ለኦሮሞ ህዝብ እታገላለሁ እያሉ ማታ ማታ ከጠላት ጋር በማሴር ለውጡን ለመቀልበስ መስራት ዋጋ ያስከፍላችኋል ። (ዶ/ር አብይ አህመድ ) 

ቀን ቀን ለኦሮሞ ህዝብ እታገላለሁ እያሉ ማታ ማታ ከጠላት ጋር በማሴር ለውጡን ለመቀልበስ መስራት ዋጋ ያስከፍላችኋል ። ሀሳባችሁን ለህዝብ አቅርባችሁ በምርጫ ካሸነፋችሁ አንድ ደቂቃ ሳንቆይ አቅፈንና ስመን ወንበሩን እናስረክባችኋለን። ከዛ ውጭ ግን እንዴት በሠላም መኖር ብቻ ሳይሆን እንዴት ጦርነት ገጥመን ማሸነፍ እንደምንችል እናውቅበታለን። ኦሮሞ ብትሆኑም የምትደለሉና በኦሮሞ ህዝብ ስም የምትነግዱ ከሆነ ከጠላት ለይተን አናያችሁም !
.

ዶ/ር አብይ አህመድ  – ጅማ

Image may contain: 9 people