በየመን ጦርነት ከአምስት ሚሊዮን በላይ ህፃናት ለረሃብ ተጋልጠዋል፡ ሴቭ ዘ ችልድረን

በየመን ለዓመታት በተካሄደው ጦርነት ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህፃናት ለረሃብ መዳረጋቸውን ዓለም አቀፉ ግብረሰናይ ድርጅት ሴቭ ዘ ችልድረን አስታወቀ።…