ከሰሞኑ ጥቃት አስቀድሞ ምልክቶች እንደነበሩ ጥናት አመለከተ

በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየተከሰቱ ያሉት ሁከቶችና ብሔር ተኮር ጥቃቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ቀደም ብሎ ምልክቶች መታየታቸውን አንድ የዳሰሳ ጥናት አመለከተ። ጥናቱን ያደረጉት የስነ ማህበረሰብና የህግ ባለሙያ በፀጥታ ኃይሉ ቸልተኝነትና ቀድሞ ዝግጅት አለማድረግ ምክንያት ሰዎች እየሞቱ እና ጉዳት እየደረሰባቸው እንዳለ አብራርተዋል።…