በእስር ላይ የሚገኙ የአየር ትራፊክ ተቆጣጠሪዎች እንዲፈቱ ባልደረቦቻቸው ጥያቄ አቀረቡ

በእስር ላይ የሚገኙ የአየር ትራፊክ ተቆጣጠሪዎች እንዲፈቱ ባልደረቦቻቸው ጥያቄ አቀረቡ ( ኢሳት ዜና መስከረም 08 ቀን 2011 ዓ/ም ) ከነሃሴ 21 የስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያ የታሰሩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች እንዲፈቱ የድርጅቱ ሰራተኞች ለጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በጻፉት ደብዳቤ አመልክተዋል። ሰራተኞቹ ጥያቄያቸው ፍትሃዊ ቢሆንም፣ ተገቢውን መልስ ከመስጠት ይልቅ ተገደው ወደ ስራ እንዲመለሱ መደረጉን ተቃውመው፣ ተቃውሞውን አስተባብረዋል …

The post በእስር ላይ የሚገኙ የአየር ትራፊክ ተቆጣጠሪዎች እንዲፈቱ ባልደረቦቻቸው ጥያቄ አቀረቡ appeared first on ESAT Amharic.