ከዓመቱ የቢቢሲ አማርኛ ቪዲዮዎች በጥቂቱ

ቢቢሲ አማርኛ በድረ-ገፅ መቅረብ ከጀመረ ዛሬ አንድ ዓመት ሆነው። ባለፈው አንድ ዓመት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ቪዲዮዎችን አዘጋጅተን አቅርበናል። እምቦጭ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ የዳንቴል ጫማ፣ እስክንድር ነጋ. . ….