በአዲስ አበባ እና በአርባምንጭ ከተሞች በቡራዩና ዙሪያ ከተሞች የተፈጸሙትን ግድያዎች የሚያወግዙ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ

በአዲስ አበባ እና በአርባምንጭ ከተሞች በቡራዩና ዙሪያ ከተሞች የተፈጸሙትን ግድያዎች የሚያወግዙ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ ( ኢሳት ዜና መስከረም 07 ቀን 2011 ዓ/ም ) በአዲስ አበባ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በሰልፈኛው ላይ በወሰዱት እርምጃ እስካሁን 5 ሰዎች መገደላቸውን የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በቡራዩና በተለያዩ የአዲስ አበባ ዙሪያ ከተሞች የተደራጁ ወጣቶች በፈጸሙት ጥቃት በርካታ ዜጎች ተገድለዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችም …

The post በአዲስ አበባ እና በአርባምንጭ ከተሞች በቡራዩና ዙሪያ ከተሞች የተፈጸሙትን ግድያዎች የሚያወግዙ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ appeared first on ESAT Amharic.