የእኛ መብት እንደተከበረ ሁሉ የሌሎችም መከበር አለበት-አቶ ኤፍሬም ማዴቦ 

“ዳውድ ኢብሳን ጨምሮ ማንኛውም በውጭ አገር የነበረ የፖለቲካ ድርጅት አመራር ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ደጋፊዎቻቸው የእኔ ነው የሚሉትን አርማ እያውለበለቡ እንዲገቡ ሌሎች ኢትዮጵያውያን መፍቀድ አለባቸው” አቶ ኤፍሬም ማዴቦ-የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ…