ኦፌኮና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ባሉ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው ውጥረት ከቁጥጥር ውጪ ከመውጣቱ በፊት መንግሥት አፋጠኝ እርምጃ እንዲወስድ ኦፌኮና ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቁ።…