የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል፤ የጨዋታዎቹ ግምትም እንዲሁ

የአምስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፍልሚያ ሲቀጥል ሊቨርፑል ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ውጤት ገማቹ ማርክ ላውረንሰን እንዲህ ይላል።…