የባንዲራና የአርማ ጉዳይ ቀዳሚ አጀንዳ ሊሆን አይገባም ተባለ

ህብረተሰቡ ከትንንሽ አጀንዳዎች ወጥቶ ለዲሞክራሲ ለፍትህና ለእኩልነት ሊታገል ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ አቃቬ ህግ የኮምንኬሽን ሀላፊ አቶ ታዬ ደንደአ ለ DW አስታወቁ።…