አሰብ ደርሶ መልስ

ሰባት የመርከብ መቆሚያዎች ያሉት የአሰብ ወደብ ኢትዮጵያ ከምትገለገልበት ጅቡቲም ይሁን ሽርክና ከገባችበት በርበራ በተሻለ ቅርበት ላይ ቢገኝም ለሁለት አስርት አመታት ሥራ ፈቶ ቆይቷል። ከ6-20 ቶን ማንቀሳቀስ የሚችሉ 18 ቋሚና ሰባት ተንቀሳቃሽ የዕቃ መጫኛና ማውረጃ ክሬኖች፣ 280 ሺህ ቶን ዕቃ ማስቀመጥ የሚችል ቦታም አለው።…