የረቡዕ ምሽት አጫጭር ዜናዎች

መልሂግ መልሂግ የተባለው የ28 ዓመቱ አፍሪካዊው ስደተኛ በካናዳ አምስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሁለት ጊዜ የሎተሪ ዕጣ አሸነፈ።