በርካታ ስደተኞች ሊቢያ ባህር ዳርቻ ላይ ሰጥመው ሞቱ

በያዝነው የፈረንጆቹ ወር መጀመሪያ ላይ ከ100 መቶ በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ሊቢያ ዳርቻ ላይ ሰጥመው መሞታቸው አንድ የግብረ ሰናይ ደርጅት አስታወቀ።