ሩስያ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ወዲህ ታላቅ የተባለ የጦር ልምምድ ማድረግ ጀመረች

ሩስያ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ወዲህ ታላቅ የተባለ የጦር ልምምድ ማድረግ ጀመረች ( ኢሳት ዜና መስከረም 01 ቀን 2011 ዓ/ም ) 300 ሺ የሚጠጉ የሩስያ ወታደሮች በምስራቅ ሳይቤሪያ በጀመሩት ወታደራዊ ልምምድ፣ 3200 ወታደሮችን የላከቸው ቻይናና ሞንጎልያም ተካፍለዋል። ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በሁዋላ በአይነቱ ልዩ ነው የተባለው ፣ ቮስቶክ 2018 የተባለ ስያሜ የተሰጠው ወታደራዊ ልምምድ አላማው የሰሜን አትላንቲክ …

The post ሩስያ ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ወዲህ ታላቅ የተባለ የጦር ልምምድ ማድረግ ጀመረች appeared first on ESAT Amharic.