የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደብረ ማርቆስ በሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ምልምል ልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ።

በስነስርአቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የሰላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ሀላፊው አቶ ሰማ ጥሩነህ እንዲሁም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ ተገኝተዋል። (EBC)

May be an image of 1 person, standing and outdoors

May be an image of one or more people, people standing and outdoors