የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን የኢፍጥር ፕሮግራም ተቃወመች።

የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን የኢፍጥር ፕሮግራም ተቃወመች። ቤተክርስቲያኒቷ በዓላቱ እንደተለመደው በእስታዲየም ውስጥ ማካሔድ እንደሚቻል ጠቅሳ ተከባብሮና ተቻችሎ የነበረውን የሃይማኖት ተከታዮችን የሚያቃቅር ሆኖ የሁከት መነሻ እንዳይሆን አስጠንቅቃለች።

No photo description available.