2010 ያልተጠበቁና ተደራራቢ ክስተቶች የታዩበት ዓመት

ቀደም ባሉት ዓመታት በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱት ተቃውሞዎችና ቀውሶች ሃገሪቱን ፍፃሜው ወዳልታወቀ አሳሳቢ ሁኔታ አድርሷት ነበር። ነገር ግን 2010 ከገባ ከጥቂት ወራት በኋላ ነገሮች በፍጥነት እየተለዋወጡ በርካቶችን አስደምመዋል። ወዴትስ ያደርሱ ይሆን?…