ኢትዮጵያ “ዴሞክራሲያዊ ከመሆን ውጪ አማራጭ የላትም” ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ 

ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ “እንደ ድርጅት ግማሽ እግራችን አይደለም የገባው። ጦሩን አስገብተናል። የሚገቡ የሚቀሩ አሉ። ይገባሉ። አገር ውስጥ ሆነን በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ነው የመጣንው” ሲሉ ተናግረዋል።አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የለውጥ አቀንቃኝ ካሏቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ሹማምንት ጋር ንቅናቄው አብሮ ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል። …