“ኢንጂነር ስመኘው በቀለ እራሳቸውን አጥፍተዋል”፤ ፖሊስ

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ እራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ በምርመራው እንደደረሰበት አሳወቀ። የፌደራል ፖሊስ ዳይሬክተር ጄነራል ዘይኑ ጀማል እንዳሉት የመጀመሪያው የምርመራው ውጤት ኢንጂነሩ በሌላ ሰው እጅ እንዳልተገደሉ ያሳያል።…