“ሕጻን ጫልቱን በመድፈር ለሕይወቷ ማለፍ ምክንያት ሆኗል የተባለው ተጠረጠሪ ክስ አልተመሠረተበትም”

ከምሥራቅ ሐረርጌ በደኖ ከሚባል ቦታ ወደ ሐረር የመጣችው ታዳጊ፤ በተጠርጣሪው ቤት ውስጥ በቤት ሠራተኝነት ተቀጥራ ነበር የምትሰራው። ጥቃቱ ከተፈጸመባት በኋላ ምንም አይነት የህክምና ዕርዳታ ሳታገኝ ለሁለት ሳምንታት በተጠርጣሪው መኖሪያ ቤት እንድትቆይ ተደርጋለች።…