ኢትዮጵያ ተዘግቶ የነበረውን የኤርትራ ኤምባሲዋን ከፍተች

ኢትዮጵያ በጦርነቱ ምክንያት ተዘግቶ የነበረውን የኤርትራ ኤምባሲዋን በአዲስ መልክ ከፍታለች።