ባቡር ውስጥ ወንበርዎን ለማን ይለቃሉ?

ልጅ የታቀፈች ሴት ባቡር ውስጥ ቢመለከቱ መቀመጫዎን ይለቁላታል? የብዙዎች ምላሽ “መጠርጠሩስ” ሊሆን ይችላል። ከወደ እንግሊዝ የተሰማው ዜና ግን አጀብ ያስብላል።…