ጂቡቲና ኤርትራን ለማስማማት ጥረት ተጀመረ

የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች አሥመራ ላይ ከመከሩና ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ በኤርትራና በጂቡቲ መካከል ያለውን አለመግባባት ለመፍታት ባለስልጣኖቻቸውን ወደ ጂቡቲ ላኩ።…